ኢትዮጵያዊው የአትሌቲክስ አሰልጣኝ ብቸኛው አፍሪካዊ ተመራጭ ሆነዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2012 ዓ/ም (አብመድ) ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያዊውን የሩጫ አሰልጣኝ ወልደመስቀል ኮስትሬን (ዶክተር) በምርጥ አሰልጣኝነት መረጠ፡፡
የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማኅበር ትናንት መስከረም 15 ቀን 2012 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰባት የአትሌቲክስ...
በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ልዑክ ዶሃ ገብቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኳታር አስተናጋጅነት የፊታችን ዓርብ መስከረም 16/2012 ዓ.ም 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ይጀመራል፤ በዚህ ውድድር የሚሳተፉ የስፖርት ልዑካን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑክ ኳታር ዶሃ መግባቱ ነው የተገለጸው።
የአትሌቲክስ ልዑኩ...
ባርሴሎና በጠባብ ውጤት ቢያሸንፍም ሊዮኔል ሜሲን በጉዳት አጥቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) ትናንት በካምፕ ኑ የላሊጋውን 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ከቪላሪያል ጋር ያደረገው ባርሴሎና ከእረፍት መልስ ሊዮኔል ሜሲን በታፋ ጉዳት ምክንያት አጥቷል፡፡
ከጉዳት መልስ ትናንት ለባርሳ ለ 400ኛ ጊዜ የተሰለፈው ሜሲ ያጋጠመው...
ኮሚሽኑ አዲሱን የፕሪሚዬር ሊግ “ፎርማት” ውድቅ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የውድድር ዘመን ያቀረበውን "ፎርማት" ውድቅ አድርጓል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፕሪሚዬር ሊጉ 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ተከፍለው እንዲወዳደሩ...
በርንማውዝ አሸንፎ በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ ላይ ተቀመጠ፤ ኤሲ ሚላን የፀረ ዘረኝት ግብረ ኃይል ለማቋቋም...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 6ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ትናንት ተካሂዷል፤ ከሜዳው ውጭ ሳውዛምፕተንን የገጠመው በርንማውዝ 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፎ በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ ላይ ተቀምጧል፤ ውጤቱም በሳውዛምፕተን ላይ የተቀዳጀው የመጀመሪያ...