ኪፕቾጌ ማራቶንን ከ2፡00 በታች ለመግባት እየሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2012 ዓ/ም (አብመድ) ኬንያዊው የረዥም ርቀት አትሌት ኢሉድ ኪፕቾጌ ማራቶንን ከ2፡00 ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን ቢቢሲ አስነበበ፡፡
የኦሎምፒክ ማራቶን ሻምፕዮኑ ኪፕቾጌ ከሁለት ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ...
የሞሐመድ ፋራህ የቀድሞው አሰልጣኝ ለአራት ዓመታት ዕገዳ ተጣለባቸው፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የእንግሊዛዊው አትሌት ሞሐመድ ፋራህ አሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ከአበረታች ቅመም ጋር በተያያዘ ለአራት ዓመታት ዕገዳ ተላልፎባቸዋል፡፡
ሳላዛር በ‹ናይክ› በሚደገፈው ‹ኦሪገን ፕሮጀክት› አካል በሆነ ስልጠና ከ2011-2017 (እ.አ.አ) ሞ ፋራህን አሰልጥነዋል፡፡
የአሜሪካ ፀረ...
ሦስተኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሌሊት ኳታር ዶሃ ገብቷል።
የ17ኛው የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3ኛው ተጓዥ ምድብ ዛሬ ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ኳታር ዶሃ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡
17 የልዑካን አባላት ያካተተው ይህ ምድብ
የ1500 ሜትር ወንድና ሴት፣ የ5000 ሜትር ሴት እና
3000 ሜትር መሰናክል ወንድ አትሌቶች እንዲሁም...
ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ አማካኝነት የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ10 ሺህ ሜትር የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ አስመዝግባለች፡፡
ትናንት ምሽት በተካሄደው የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ በውድድሩ...