የአማራ ክልል ሰርከስ ማኅበር በባሕር ዳር ተመሠረተ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሰርከስ በኢትዮጵያ የ70 ዓመት ዕድሜ ያለው የክዋኔ ጥበብ ዘርፍ ነው፤ ነገር ግን እንደ ሌሎች የሲቪክ የሙያ ማኅበራት በማኅበር ተደራጅቶ ሙያውን እያሳደገ አልነበርም፡፡ የሰርከስ ባለሙያዎች በጋራ በመሆን ሙያውን ማሳድግ...

ማንቸስተር ዩናይትድ ቸልሲን በማሸነፍ በካራባኦ ዋንጫ ጉዞው ቀጥሏል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) በእንግሊዝ የካራባኦ ዋንጫ ትናንት ምሽት ተጠባቂ ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ቸልሲ ማቸስተር ዩናይትድን፣ ሊቨርፑል አርሰናልን በየሜዳቸው የጋበዙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነበር፡፡ በምሽቱ ጨዋታ በፕሪሚዬር ሊጉ በአጣብቂኝ ጉዞ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚሸነፍ...

ትኩረት የተነፈገው የባሕል ስፖርት በሚፈለገው ልክ አላበበም።

የአማራ ክልል "የባህል ስፖርት አባት" እየተባለ ይጠራል። በተደጋጋሚ በሚደረጉ ሀገር አቀፍ የባሕል ስፖርት ውድድሮች በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅም ይስተዋላል። ለአብነት ያህልም በ2011ዓ.ም ኦሮሚያ ክልል አምቦ፣ በትግራይ ክልል-መቀሌ እና በሶማሌ ክልል- ጅግጅጋ በተደረጉ ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርት...

የሃገር ውስጥ ስፖርት ዜና

https://youtu.be/d3v-iSbG6VQ

ፋሲል ከነማ የነበሩ የተጫዋቾቹን ጥቅማጥቅሞች በማስቀጠል ለተሻለ ውጤት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) ፋሲል ከነማ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ2012 የውድድር ዘመን የተሻለ ስፖርታዊ ጨዋነት እና ጨዋታ ለማሳየት አካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የእግር ኳስ ቡድኑ በ2011 ዓ.ም የውድድር...