የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 20/2012ዓ.ም (አብመድ) በ16 ቡድኖች መካከል የሚካሄደው የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ነገ ከቀኑ በ9፡00 በተለያዩ ከተሞች በሚካሄዱ ጨዋታዎች ነው የሚጀመረው፡፡ ስሑል ሽረ ከኢትዮጵያ ቡና በትግራይ ስታዲዬም የሚያደርጉት ጨዋታ ደግሞ ሰኞ ከቀኑ 9፡00...
አርሰናል ኡናይ ኢሚሬይን አሰናበተ፡፡
የሰሜን ለነደኑ አርሰናል በውጤት መዋዠቅ ውስጥ የሚገኙትን አሰልጣኝ ኡናይ ኢሚሬይን አሰናብቷል፡፡
ለ22 ዓመታት በአርሰን ዌንገር ተይዞ የነበረውን ዙፋን ተቆጣጠረው የነበሩት ስፔናዊ አሰልጣኝ ከዙፋናቸው ወርደዋል፡፡ ኡናይ ኢሚሬይ ከ18 ወራት ቆይታ በኋላ ነው ከአርሰናል አሰልጣኝነት የተባረሩት፡፡ ሦስት...
የሴካፋ ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ ተገለጸ፤ አህመድ ሙሳ 100 ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲ ሊያስተምር ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ከሁለት ሳምንት በኋላ በዩጋንዳ መካሄድ ይጀምራል፡፡
የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የወንዶች ብሔራዊ ቡድኖችና ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ውድድሮች በዩጋንዳ አስናጋጅነት ከሁለት ሳምንታት በኋላ መካሄድ...
በሴካፋ ውድደር የሚጫወቱት ሉሲዎቹ ወደታንዛኒያ አቅንተዋል፡፡
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ውድደር ኢትዮጵያ ትሳተፋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ዛሬ ጠዋት ወደታዛኒያ ዳሬሰላም አቅንተዋል፡፡
ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው የሴቶች የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ዘንድሮ ታንዛንያ ስታስተናግደው ስምንት ሀገራት ይሳተፉበታል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኝ ብርኃኑ...
በጎንደር ከተማ የተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ ተጠናቅቋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በማይልኮ ሎጂ አዘጋጅነት የተካሄደው ሕዝባዊ ሩጫ በሠላም ተጠናቅቋል፡፡ ለቅዱስ ሩፋኤል የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት ድጋፍ ለማሰባሰብ ዓለማ ያደረገው የጎዳና ላይ ሩጫ በርካቶች ተሳትፈውበታል፡፡
የውጭ ዜጎችን ጨምሮ...