የስፔን ላሊጋ ወደ ውድድር ተመልሷል፤ ሊዮኔል ሜሲም ግብ ማስቆጠር ጀምሯል፡፡
በኮፓ ኢጣልያ ደግሞ አቻ የተለያዬው ናፖሊ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በቁጥጥር ሥር ባይውልም የእግር ኳስ ውድድሮች መካሄድ እየጀመሩ ነው፡፡ የስፔን ላሊጋም ከሰሞኑ ወደ ውድድር ተመልሷል፡፡
የሊጉ መሪ...
የባሕር ዳር ከነማ እና የስሑል ሽረ አሰልጣኞች ምን አሉ?
“በህመምና በቀይ ካርድ ምክንያት አራት ተጫዋቾቻችን አለመምጣታቸው በእጅጉ ጎድቶናል።'' የስሑል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ
''ተጋጣሚያችን በጠንካራ የመከላከል ስልትና ቶሎ ቶሎ በመልሶ ማጥቃት እንደሚጫወት አውቀን ነው ወደ ሜዳ የገባን።'' የባሕር ዳር ከነማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ
ባሕር ዳር፡...
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያዊ ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ፡፡
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያዊ ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ፡፡
የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በአንድ ተጠባቂ የቱኒዚያ ሊግ ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንደሚደቡለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌሬሽንን በድብዳቤ ጠይቋል፡፡
በአፍሪካ እግር ኳስ በጠንካራ ተፎካሪነታቸው ከሚታወቁት ቡድኖች መካከል የቱኒዚያ...
በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ፋሲል ከነማን ከባሕር ዳር ከነማ ያገናኛል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 22/2012ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሚዬር ሊግ አማራ ክልልን የሚወክሉት ፋሲል ከነማና ባሕር ዳር ከነማ በ6ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸውን ጎንደር ላይ ይናኛሉ፡፡
በድንቅ የአደጋፍ ሥርዓት የሚታወቁት ፋሲል ከነማና ባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ...
አርሰናል በብራይተን ተሸነፈ፤ የኤቨርተኑ አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫም ተሰናበቱ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2012ዓ.ም (አብመድ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 15ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ትናንት በሜዳው ብራይተንን የገጠመው አርሰናል 2ለ1 ተሸንፏል፡፡ ዋና አሰልጣኙን አሰናብቶ በጊዜያዊ አሰልጣኝ በሜዳው የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርሰናል በብራይን ሆቭ አልብዮን መመራት የጀመረው...








