40ኛው የለንደን ማራቶን በሴቶች በኬንያዊዋ ብሪጅ ኮስጌ የበላይነት ተጠናቅቋል፡፡

በኮሮናቫይረስ የተራዘመው ማራቶን ዛሬ እየተካሄደ ነው፡፡ የሴቶቸ ውድድር በኬንያውያን የበላይነት ተጠናቅቋል፤ የወንዶች ውድድር ገና በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በ40ኛው የለንደን ማራቶን አንደኛ በመሆን ያሸነፈችው ኬንያዊዋ ብሪጌ ኮስጌ ስትሆን የገባችበት ሰዓት ደግሞ 2:18፡58 ነው፡፡ አሜሪካዊቷ ሳራ ሆል...

ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2012 ዓ.ም (አብመድ) የመርሲሳይዱ ሊቨርፑል ከ1989/90 (እ.አ.አ) የውድድር ዓመታት በኋላ የሊጉን ዋንጫ ወደአንፊልድ ሮድ ወስዷል፡፡ የቀድሞው ኃያል ቡድን ሊቨርፑል ከ1989/90 የውድድር ዓመታት በኋላ ከኃያልነቱ ሲንሸራተት በአርሰን ቬንገር የሚመሩት አርሰናሎችና የሰር አሌክስ ፈርጉሰን...

የስፔን ላሊጋ ወደ ውድድር ተመልሷል፤ ሊዮኔል ሜሲም ግብ ማስቆጠር ጀምሯል፡፡

በኮፓ ኢጣልያ ደግሞ አቻ የተለያዬው ናፖሊ ለፍጻሜ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በቁጥጥር ሥር ባይውልም የእግር ኳስ ውድድሮች መካሄድ እየጀመሩ ነው፡፡ የስፔን ላሊጋም ከሰሞኑ ወደ ውድድር ተመልሷል፡፡ የሊጉ መሪ...

የባሕር ዳር ከነማ እና የስሑል ሽረ አሰልጣኞች ምን አሉ?

“በህመምና በቀይ ካርድ ምክንያት አራት ተጫዋቾቻችን አለመምጣታቸው በእጅጉ ጎድቶናል።'' የስሑል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ''ተጋጣሚያችን በጠንካራ የመከላከል ስልትና ቶሎ ቶሎ በመልሶ ማጥቃት እንደሚጫወት አውቀን ነው ወደ ሜዳ የገባን።'' የባሕር ዳር ከነማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባሕር ዳር፡...

የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያዊ ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ፡፡

የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያዊ ዳኞች እንዲመደቡለት ጠየቀ፡፡ የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በአንድ ተጠባቂ የቱኒዚያ ሊግ ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች እንደሚደቡለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌሬሽንን በድብዳቤ ጠይቋል፡፡ በአፍሪካ እግር ኳስ በጠንካራ ተፎካሪነታቸው ከሚታወቁት ቡድኖች መካከል የቱኒዚያ...