ሊቨርፑል ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተሰናብቷል።
ባሕርዳር: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በ16 ጥሎ ማለፍ ከሪያል ማድሪድ ጋር የተገናኘው ሊቨርፑል በደርሶ መልስ ጨዋታ ተሸንፎ ተሰናብቷል።
ሊቨርፑል በመጀመሪያው ጨዋታ በሜዳው አንፊልድ 5 ለ 2 መሸነፉ ይታወሳል።ወደ ነጮቹ ቤት ቤርናባው አቅንቶ...
የኢትሃዱ ግብ አዳኝ
ባሕርዳር : መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብ ያስቆጥርልሃል፤ ኳስን ይዞ መጫዎት ግን አይችልም ይሉታል፡፡ እርሱ ደግሞ የእኔ ሕልም ኳስን አምስት ጊዜ መንካት፤ አምስት ግቦችን ማስቆጠር ነው፡፡ ይህ ትልቁ ሕልሜ ነው ይላል ከወደ ኖርዌይ የመጣው...
ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”
ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ...
የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የሩጫ ዓይነቶች በሁለቱም ፆታ 4 ወርቅ፣ 3 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ...
ፋሲል ከነማ እና ዳሽን ቢራ አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውል ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አራዘሙ፡፡
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሽን ቢራ ከፋሲል ከነማ ጋር ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የ136 ሚሊየን ብር የስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የገቢ ማስገኛ መርኃግብሮችን በጋራ እንደሚያዘጋጁ ተገልጿል። የክለቡ ውጤት እየታየም...








