ስፖርቱን የማይወክሉ ደጋፊዎች በስታዲየም ውስጥ የሚፈጥሩትን ሁከት በጋራ መከላከል ይገባል ተባለ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው የስፖርት ቤተሰቦች ጋር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአዲስ...

በእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከዌስት ሃም ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ከዌስት ሃም የሚያደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡ አርሰናል በዚህ ውድድደር ዘመን 18 ጨዋታዎችን አድርጎ 12ቱን አሸንፏል፡፡ በአራት አቻ ወጥቷል፡፡ በሁለቱ ደግሞ ተሸንፎ 40...

የዋንጫ ተፎካካሪነትን ለማጠናከር እና ከወራጅ ቀጣና ለመራቅ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚደረግ ትንቅንቅ፡፡

ዛሬ በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ማንቸስተር ሲቲ ከ17 ጨዋታዎች 10ሩን አሸንፏል፤ በአራት አቻ ወጥቶ በሦስቱ ተሸንፎ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው በ34 ነጥብ ደረጃው 5ኛ ነው፡፡ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸውን...

የበዓል ሰሞን የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የበዓል ሰሞን/የቦክሲንግ ደይ/ በአጭር ቀናት ውስጥ ተደራራቢ ጨዋታዎች ይከወኑበታል። ዛሬ ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል በውጤት ማጣት እየተፈተነ ያለው ማንቸስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን ጠንካራ ቡድን አስቶን ቪላን የሚገጥምበት ጨዋታ...

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ሊገጠምለት እንደኾነ የአማራ ክልል ወጣቶችና...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ለመግጠም ተቋራጩ ተለይቶ ወደ ሥራ መገባቱን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ ገልጸዋል፡፡ ቢሮ ኀላፊው እንደገለጹት የወንበር ገጠማ...