የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ረቡዕ ይጀምራል።
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡን ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎች ከጊኒ አቻው ጋር በሞሮኮ ራባት መጋቢት 15 እና 18 ያከናውናል።
አሰልጣኝ...
በፕሪሚየር ሊጉ ባሕር ዳር ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 1 አሸነፈ።
ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕር ዳር ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የ16ኛ ሳምንት መርኃ ግብር የጣና ሞገዶቹ ከመመራት ተነስተው በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተከታታይ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ሶስት ነጥብ...
ሊቨርፑል ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተሰናብቷል።
ባሕርዳር: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በ16 ጥሎ ማለፍ ከሪያል ማድሪድ ጋር የተገናኘው ሊቨርፑል በደርሶ መልስ ጨዋታ ተሸንፎ ተሰናብቷል።
ሊቨርፑል በመጀመሪያው ጨዋታ በሜዳው አንፊልድ 5 ለ 2 መሸነፉ ይታወሳል።ወደ ነጮቹ ቤት ቤርናባው አቅንቶ...
የኢትሃዱ ግብ አዳኝ
ባሕርዳር : መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብ ያስቆጥርልሃል፤ ኳስን ይዞ መጫዎት ግን አይችልም ይሉታል፡፡ እርሱ ደግሞ የእኔ ሕልም ኳስን አምስት ጊዜ መንካት፤ አምስት ግቦችን ማስቆጠር ነው፡፡ ይህ ትልቁ ሕልሜ ነው ይላል ከወደ ኖርዌይ የመጣው...
ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”
ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ...