አሚኮ ስፖርት ዜና

ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በድጋሜ የፊፋ ፕሬዝዳንት ኾነው ተመረጡ። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዝዳንት ኾነው በድጋሜ ተመርጠዋል። የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) 73ኛው መደበኛ ስብስባውን የማኅበሩ አባል...

ከስፖርቱ ዓለም ታሪክ በዚህ ሳምንት!

በዚህ ሳምንት በስፖርቱ ዓለም ጥቁሮች በቤዝ ቦል ጨዋታ ላይ እንዳይሳተፉ ከታገዱበት ቀለበት ለመውጣት የቻሉበት ክስተት አስተናግዷል፡፡ ባሕርዳር: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰላሳ ዓመታት በላይ የጥቁር ቤዝቦል ተጫዋቾች በዋና ቤዝቦል ሊጎች እንዳይሳተፉ ታግደው ቆይተዋል። ይሁን እንጅ እንደ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርግ ነው።

ባሕርዳር: መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ የፊታችን እሁድ ያደርጋል። ብሔራዊ ቡድኑ ከጊኒ ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነገ ዝገጅቱን ማድረግ እንደሚጀምር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የፊታችን...

20ኛው የባሕል ስፖርቶች ውድድር 16ኛው የባሕል ፌስቲቫል በአማራ ክልል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)20ኛው የባሕል ስፖርቶች ውድድር መጋቢት 2/2015 ዓ.ም ፍጻሜውን አግኝቷል። 20ኛ የባሕል ስፖርቶች ውድድር እና 16ኛው የባሕል ፌስቲቫል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስተናጋጅነት በቤንች ሸካ ዞን በሚዛን አማን ከተማ ከየካቲት 26/2015 ዓ.ም...