የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም አሰልጣኝ አንቶንዮ ኮንቴን አሰናብቷል፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶንዮ ኮንቴ ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም አሰልጣኝነታቸው መነሳታቸውን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የ53 ዓመቱ ጎልማሳ ጣሊያናዊው አሰልጣኝ አንቶንዮ ኮንቴ ለ16 ወራት ከቶተንሀም ጋር የነበራቸውን ቆይታ በስምምነት ቋጭተውታል ተብሏል፡፡ ከጁቬንቱስ፣ ቼልሲ፣...

በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ አሸናፊ ሆነች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በአትሌቶች መካከል የተካሄደውን ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፣ ፅጌ ገብረ ሰላማ ሁለተኛ እንዲሁም መልክናት ውዱ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሰዋል። የዘንድሮው ቅድሚያ ለሴቶች የ5...

ስፖርት ዜና: መጋቢት 13/2015 ዓ.ም

https://youtu.be/6kyNw0hrYhY

ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀኑ::

ባሕርዳር: መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀና፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቯር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ከጊኒ ብሔራዊ...

የ3ኛው ዙር የባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የሕግ ታራሚዎች የስፖርት ውድድር ተጀመረ፡

ባሕርዳር: መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ጋር በመተባበር በባሕር ዳር ከተማ በሰባታሚት ማረሚያ ቤት የስፖርት ሜዳ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ፣ የባሕር ዳር...