አትሌት አበጀ አያና በፓሪስ ማራቶን ድል አደረገ።

ባሕርዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት አበጀ አያና በዛሬው ዕለት በተካሄደው የፓሪስ ማራቶን ድል ቀንቶታል። አትሌቱ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት 07 ደቂቃ ከ14 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 07...

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚከናወኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ያልዎትን ግምት ይስጡ!

ጨዋታወቹም:- ፋሲል ከነማ - ወላይታዲቻ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊወርጊስ- ኢትዮ ኤሌክትሪክ 12 ሰዓት ላይ ባሕርዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ።

ባሕርዳር: መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር ከፈረንጆቹ ጥር 13...

ማንቸስተር ዩናይትድ ስለምን ተፈላጊነቱን አጣ?

ባሕር ዳር:መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ወደ 1 ቢሊየን ፓውንድ የሚጠጋ ዕዳ ያለበት ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሆነ አዲስ የወጣ መረጃ አመልክቷል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ ከጠቅላላ ዕዳ፣ ከባንክ ብድር እና ካልተጠበቀ የዝውውር ክፍያ ጋር በተገናኘ...