በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ይጫወታል፡፡
ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር ይጫዋታል፡፡
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ የሚያገኛው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በፕሪሚየር ሊጉ ነጥብ እየጣለ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ በሜዳው ይጫወታል፡፡
ማንችስተር...
በስፔን የንጉሥ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ ጋር ይጫወታል፡፡
ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም እግር ኳስ አፍቃሪያንን ትኩረት በመሳብ የሚታወቀው ኤልክላሲኮ ዛሬ ምሽት ይደረጋል፡፡
በስፔን ላሊጋ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ በስፔን የንጉሥ ዋንጫ በግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ይገናኛሉ፡፡
ከእግር ኳስ...
በኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና አማራ ክልል ሁለተኛ በመውጣት አጠናቀቀ፡፡
ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከመጋቢት 20-23/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቋል፡፡
በአጠቃላይ በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ (በወንድና በሴት) እና...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ።
ባሕርዳር : መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ-ግብር የሦስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ኢትዮጵያ መድን ከአርባ ምንጭ ከተማ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ...








