ባሕርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ በ18ኛ ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ...
ባሕርዳር፡- መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 18ኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በቀጣይ ቀናት ሲካሄድ፡-
አርብ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም
ቅዱስ ጊዮርጊስ - ሲዳማ ቡና 9 ሰዓት
አርባምንጭ ከተማ - መቻል 12...
ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡
ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቸልሲን ከሊቨርፑል ያገናኘው ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡
በፕሪሚዬር ሊጉ ደካማ የውድድር ጊዜን እያሳለፉ የሚገኙት ሁለቱ ክለቦች የተገኛኙበት ጨዋታ ግብ አልታየበትም፡፡ በውጤት ቀውስ የሚገኘው ቸልሲ አሰልጣኙን ካሰናበተ...





