የ19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል።
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ሃዋሳ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ይጫወታሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ ሃዋሳ ከተማ በ28 ነጥብ...
ዋሊያዎቹ በሐምሌ ወር በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ መኾኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡
በዚህም ቡድኑ ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓም ዋሺንግተን እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በቆይታውም ከካሪቢያን ብሔራዊ ቡድኖች...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
👉ባሕር ዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በአዳማ...







