ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሀብታሙ...
የ19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል።
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ሃዋሳ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ይጫወታሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ ሃዋሳ ከተማ በ28 ነጥብ...