ፋሲል ከነማ ከቅዱስ ጊዎርጊስ የሚያደርጉት የዛሬው ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐግብር የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል...
ሊጉን በ2ኛነት የሚመራው ባሕርዳር ከተማ ዛሬ ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ይጫወታል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከባሕር ዳር ከተማ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ ለገጣፎ ለገዳዲ...
ሪያል ማድሪድ እና ሚላን ለግማሽ ፍጻሜ ደረሱ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ትናንት ምሽት የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታዎች ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ እና ሚላን ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡
የመድረኩ ንጉሥ ሪያል ማድሪድ በስታፎርድ ብሪጅ ቸልሲን 2 ለ 0 በኾነ...