ዌስትሃም የቶማስ ሱሴክን ውል አራዘመ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዌስት ሃም አማካይ ቶማስ ሱሴክ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር እስከ ሰኔ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል። ተጫዋቹ በዚህ የውድድር ዘመን ለክለቡ ስምንት ጎሎችን አስቆጥሯል። የ28 ዓመቱ የቼክ ሪፐብሊክ ዜጋ ለዌስት...

“2023 የክርስቲያኖ ሮናልዶ ዳግም የከፍታ ጊዜ”

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 እ.ኤ.አ ዓመት 54 ግቦችን አስቆጥሯል።ይህ የግብ ቁጥር ተጫዋቹን የዓለማችን የዓመቱ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኾኖ እንዲያጠናቅቅ አድርጎታል። ከሳኡዲው አልናስር ጋር አስደናቂ ጊዜን እያሳለፈ ያለው ሮናልዶ በ2022 16...

ነገ በሚጀመረው የተጫዋቾች ዝውውር ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ድርድራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአውሮፓ ሀገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች እ.ኤ.አ ጥር 1/2024 በሚጀመረው የዝውውር ጊዜ በርካታ ተጫዋቾችን በክፍያ፣ በነጻ እና በውሰት ለማስፈረም መዘጋጀታቸውን እየጠቆሙ ነው፡፡ ቶትንሃም የሮማንያ ዜግነት ያለውን የጄኖአ ተከላካይ ራዱ...

30ኛዉ የአማራ ክልል ሀገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛው የአማራ ክልል ሀገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር የሚካሄደዉ በሁለቱም ጾታ በስድስት፣ በስምንት እና በ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው። በውድድሩ በክልሉ የሚገኙ ዞኖች እና ክለቦች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ውድድሩን...

የሰላም እጦቱ ወጣቶችን ሥራ ፈትተው ለመጤ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት እንዲጋለጡ ማድረጉን የወጣቶች እና ስፖርት...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከክልሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር "የወጣቶች ጉዳይ ትግበራ አሉታዊ መጤ ባሕል እና አደንዛዥ ዕጾች መከላከል ግብረ ኃይል የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ" በባሕር...