የ2024 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል ወጥቷል።

ባሕርዳር : ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በመጀመርያው ዙር ከቻድ ጋር ስትደለደል የሁለቱ ሀገራት አሸናፊ በሁለተኛ ዙር ማጣርያ ከናይጄርያ ጋር የሚጫወት ይኾናል። አራት ዙሮች ባሉት ማጣርያ የአንደኛ ዙር ማጣርያ ጨዋታዎች ከሐምሌ 3 እሰከ 11/2015...

11ኛው የአማራ ክልል የመስሪያ ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር በደሴ ከተማ ሊካሄድ ነው።

ባሕርዳር : ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የአማራ ክልል የመንግሥት ሰራተኞች ስፖርታዊ ውድድር ከግንቦት 27/2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 07/2015 ዓ.ም ድረስ በደሴ ከተማ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል። በወጣቶች እና...

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻሸመኔ ከተማ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ነው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም መመለሱን ያረጋገጠው፡፡ ሻሸመኔ...

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዛምቢያ ንዶላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ያገኘችው የወርቅ ሜዳሊያ ብዛት ስድስት ደርሷል። ዛሬ በሻምፒዮናው የአራተኛ ቀን ውሎ ከ18 ዓመት በታች...

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ...