አትሌት ለሜቻ ግርማ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ለሜቻ ግርማ ትላንት ምሽት በፓሪስ በተካሄደዉ ዳይመንድ ሊግ ውድድር የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸንፏል። 7:52.11 በሆነ ደቂቃ የገባው ለሜቻ ግርማ በሳይፍ...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ድል ቀናቸው፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ከአንድ እስከ ሦስት ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል። በወንዶች አትሌት አሸናፊ ሞገስ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ አትሌት ደራራ ሁሬሳ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት...

ተጠባቂው የማንቼስተር ደርቢ

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውኃ ሰማያዊዎቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ፤ የውድድር ዓመቱ የፕሪሜር ሊግ አሸናፊ ከካራባው ካፕ አሸናፊ ጋር ለሁለተኛ ዋንጫ ይገጥማሉ፡፡ ይህ ግጥሚያ በእግር ኳስ ቤተሰቡ ዘንድ እጅግ ተጠባቂ ነው፡፡ ግዙፉ የዌምብሌይ ስቴዲየም...

ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋሉ። በመርሐ-ግብሩ ሲዳማ ቡና ከአርባ ምንጭ ከተማ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። በደረጃ ሰንጠረዡ ሲዳማ ቡና በ34 ነጥብ 10ኛ...

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ተደረገ

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር እና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ በ27ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል። የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መደረግ ይጀምራሉ። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ...