የቀጣይ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ኾነ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ እንዳመላከተው የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ሳምንት በነሐሴ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ የ2023/24 የሊጉ ጨዋታ የመክፈቻው ዕለት የእንግሊዝ እና የአውሮፓ ሻምፒዮኑ ማንቸስተር ሲቲ ከአዲስ አዳጊው በርንሌይ ጋር...

በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 7ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የላንዡ ከተማ በተካሄደ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም አገራት በተደረጉ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከእነዚህ...

የዋንጫ ተፎካካሪዎቹ ባሕር ዳር ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠባቂውን ጨዋታ ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ተከታዩ ባሕር ዳር ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት በጉጉት ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ...

በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የባሕር ዳር ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጨዋታ ዛሬ ይካሔዳል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሊጉ መሪዎች መካከል የሚደረገው ተጠባቂው የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬቅ ይካሄዳል። በሐዋሳ ስታዲየም ሊደረግ የነበረውና በከባድ ዝናብ ምክንያት በመቋረጡ ጨዋታው ለሌላ ቀን ተራዝሞ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስና...

“ለከተማችሁ ሕዝብ ክብርና ለማለያ ፍቅር ብላችሁ የገጠማችሁን ፈተና ሁሉ እየተጋፈጣችሁ አሁን ከደረሳችሁበት ወሳኝ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ለባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድን ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል። "ውድ የባሕር ዳር ከነማ ተጫዋቾች እና ዕንቁ ...