በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ ቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ቮሊቦል ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በባሕር ዳር ላለፋት ሁለት ሳምንታት በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ የቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ለፍጻሜ በደረሱት ባንጆ እና ወሎ መቅደላ...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለብሔራዊ ቡድን 200 ጊዜ በመሰለፍ የዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ክብረወሰን አስመዘገበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን 200 ጊዜ ተሰልፎ በመጫዎት ስሙ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል፡፡ ሮናልዶ ትላንት ምሽት በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ሀገሩ ፖርቹጋል አይስላንድን በገጠመችበት ጨዋታ 200ኛ...

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ለመኾን ተስማማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቀጣዩ ዓመት ፋሲል ከነማን ለማሠልጠን ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መኾን የቻለው ፋሲል ከነማ 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል፡፡ ክለቡ በዘንድሮው...

የቀጣይ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ኾነ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ እንዳመላከተው የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ሳምንት በነሐሴ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ የ2023/24 የሊጉ ጨዋታ የመክፈቻው ዕለት የእንግሊዝ እና የአውሮፓ ሻምፒዮኑ ማንቸስተር ሲቲ ከአዲስ አዳጊው በርንሌይ ጋር...

በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 7ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የላንዡ ከተማ በተካሄደ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም አገራት በተደረጉ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከእነዚህ...