ባሕር ዳር ከተማ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መኾኑን አረጋገጠ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ መጣሉን ተክትሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መኾኑን አረጋግጧል፡፡
ዛሬ በተከናወነው የ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ደስታ...
አጼዎቹ ደረጃቸውን ወደ አራተኛ ከፍ ያደረጉበትን ድል አስመዘገቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ማምሻውን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፏል።
ዓለምብርሃን ይግዛው በ40ኛው እንዲሁም ጋናዊው አጥቂ...
የ2015 ዓመት የአማራ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውድድሩ ከሰኔ18 እስከ ሀምሌ 06/2015 የሚቆይ ሲሆን 37 ክለቦች ይሳተፋሉ።
ውድድሩን ከ1 አስከ 8 ኾነው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ወደ አንደኛ የአማራ ሊግ እንደሚያድጉም ተገልጿል፡፡
በውድድሩ የተገኙት የአማራ ክልል ወጣትና...
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው የ28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና...
በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ ቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ቮሊቦል ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በባሕር ዳር ላለፋት ሁለት ሳምንታት በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ የቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል።
ለፍጻሜ በደረሱት ባንጆ እና ወሎ መቅደላ...