“የኢትዮጵያ ተጨዋቾች የዝውውር ወቅት በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ይከፈታል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ከሐምሌ ስምንት ጀምሮ ክፍት እንደሚኾን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ወደ ከፍተኛ ሊግ ከወረዱት ከአርባምንጭ ከተማ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ከኢትዮ ኤሌትሪክ...

ወደ ጥሎ ማለፍ የገቡ ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል!!

ወልድያ: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የአማራ ክልል እግር ኳስ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ላለፉት 10 ቀናት ሲካሄዱ ቆይቷል። በ9 ምድቦች ተከፍለው ጠንካራ ፉክክር ሲያደርጉ ከነበሩ ክለቦች መካከልም ቀጣዩን ዙር የተቀላቀሉ እና ከምድባቸው ማለፍ ያልቻሉ...

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚካሄዱ ሁለቱ ጨዋታዎች ይጀመራል። በመርሐ-ግብሩ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በደረጃ ሰንጠረዡ ፋሲል ከነማ...

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ሻምፒዮን ኾነ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መኾኑን አረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የኾነው ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0...

የጣና ሞገዶቹ ሀዋሳ ከተማን አሸነፉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጽያ ኘሪሚየር ሊግ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ሀዋሳ ከተማን አሸንፈዋል። በፕርሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የኾነው እና በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ላይ የሚገኘው ባሕር ዳር ከተማ በአብስራ ተስፋዬ...