ቆቦ ከነማ እና ጣና ክፍለ ከተማ ለፍፃሜ ደረሱ።
ወልድያ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የክልል ክለቦች እግር ኳስ ሻምፒዮና ዛሬ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተከናውኗል።
ረፋድ 3:00 ሰዓት ላይ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ቆቦ ከነማ የተጫወቱ ሲሆን በውጤቱም ቆቦ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ...
አምስተኛዉ ግራንድ አፍሪካን ረን በአሜሪካ ዲሲ በመጪዉ ጥቅምት ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን የኦሎምፒክ አትሌቶች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት ይሳተፋሉ። ባለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የመጣው ግራንድ አፍሪካን ረን በመጪዉ ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ...
“የፋሲለደስ ስታዲየም ዕድሳት ሊደረግለት ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ከነማ በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ከኾነ በኃላ በፋሲለደስ ስታዲየም ጨዋታዎችን ማከናወን አልቻለም።
ዐፄዎቹ በሜዳቸው ጨዋታ ላለማስተናገዳቸው ምክንያት ደግሞ ፋሲለደስ ስታዲየም የሊግ ካምፓኒውን ዝቅተኛ የመጫወቻ መስፈርት...
የክልል ክለቦች ሻምፒዮናው ግማሽ ፍጻሜ ላይ ደርሷል!!
ወልድያ: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ አስተናጋጅነት የቀጠለው የአማራ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ውድድር የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ተደርገዋል። አራት መርሐ ግብሮች በዕለቱ ሲደረጉ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የገቡ ክለቦች ታውቀዋል።
ትናንት በተከናወኑ ጨዋታዎች :-
ሙጃ ጎንጅ...
«ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው» የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች "ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው" በሚል መሪ መልእክት የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄዱ።
በሩጫውም ላይ የተሳተፉት ነዋሪዎቹ ላለፍት 30 ዓመታት በማንነታቸው ምክንያት ሲደርሳባቸው ከነበረው...








