አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለአትሌት ቀነኒሳ በቀለ የክብር ዶክትሬት ሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀነኒሳ በቀለ በኦሎምፒክ፤ በአለም ሻንፒዮና፤ በሀገር አቋራጭ እንዲሁም በአፍሪካ ሻንፒዮና በጠቅላላ ውድ ሀገሩን ብቻ በወከለበት ውድድር ላይ 35 ጊዜ ውድ ሀገሩን ወክሎ እንደተሰለፈ መረጃዎች ይጠቁማሉ። 35 ጊዜ ሀገር ወክሎ...

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን የተቀላቀለው ደምበጫ ከነማ አቀባበል እየተደረገለት ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ሀዋሳ ከተማ ላይ ተሳትፎ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን መቀላቀል የቻለው ደምበጫ ከነማ በከተማዋ ማኅበረሰብ ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት ነው። መረጃው የደምበጫ ኮሙኒኬሽን ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!...

ቆቦ ከነማ እና ጣና ክፍለ ከተማ ለፍፃሜ ደረሱ።

ወልድያ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የክልል ክለቦች እግር ኳስ ሻምፒዮና ዛሬ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተከናውኗል። ረፋድ 3:00 ሰዓት ላይ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ቆቦ ከነማ የተጫወቱ ሲሆን በውጤቱም ቆቦ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ...

አምስተኛዉ ግራንድ አፍሪካን ረን በአሜሪካ ዲሲ በመጪዉ ጥቅምት ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን የኦሎምፒክ አትሌቶች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት ይሳተፋሉ። ባለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የመጣው ግራንድ አፍሪካን ረን በመጪዉ ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ...

“የፋሲለደስ ስታዲየም ዕድሳት ሊደረግለት ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ከነማ በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ከኾነ በኃላ በፋሲለደስ ስታዲየም ጨዋታዎችን ማከናወን አልቻለም። ዐፄዎቹ በሜዳቸው ጨዋታ ላለማስተናገዳቸው ምክንያት ደግሞ ፋሲለደስ ስታዲየም የሊግ ካምፓኒውን ዝቅተኛ የመጫወቻ መስፈርት...