የአረንጓዴ ጎርፍ ፍሰት በቡዳፔስት!

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምንጊዜም ቢሆን ዓለም የአትሌቲክስ ድግስ እንዳላት ሲሰማ በርካቶች ይኽንን ትዕይንት አብዝተው ይናፍቁታል፡፡ እልክ አስጨራሽ ፉክክር፣ ለሀገር ክብር የሚከፈል የቡድን ሥራ፣ ለሰንደቅ ዓላማ ልዕልና የሚውል ገፀ-በረከት እና ተመልካችን ቁጭ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሜሪካ ገባ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ አሜሪካ ገብቷል፡፡ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የሚመሩት ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ማረፊያቸውን ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ብሔራዊ ቡድኑ...

“ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል” ሳላዲን ሰይድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል ሲል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ተናገረ፡፡ ሳላዲን እግር ኳስ የማቆሙ ዜና ከተሰማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር...

ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታዋን ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ይጫወታል። ውድድሩ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም...

ፋሲል ከነማ ውበቱ አባተን አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ፋሲል ከነማን ድጋሜ ለማሠልጠን መስማማታቸው ቀድም ብሎ መገለጹ ይታወሳል። አሠልጣኙ ዛሬ በይፋ ለ3 ዓመታት አፄዎቹን ለማሠልጠን ፊርማቸውን አኑረዋል። ዛሬ በነበረው የውል ስምምነት የክለቡ ፕሬዚዳንት ባዩህ አቡሃይና የክለቡ ሥራ...