“በአንድነትና በመተባበር ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ለሌላውም አስተማሪ ነው” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ የተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ እንደወትሮው ኹሉ ከፍ ብሎ የተውለበለበበት መድረክ ነበር፡፡ ከድሉ ባሻገር የነበረው የቡድን ሥራ ኢትዮጵያዊያንን ኹሉ ያኮራ ነበር፡፡
“አረንጓዴው ጎርፍ”...
በ19ኛው የቡዳፒስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር...
ኢትዮጵያ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች።
በቡዳፔስት ናሽናል አትሌቲክስ ሴንተር ስታዲየም ከነሐሴ 13 ቀን 2015 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ተጠናቅቋል።
ኢትዮጵያ...
በቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛዉ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጀላ መርዳሳ ገለጸዋል፡፡
የቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያ ጥሩ ውጤት ያገኘችበት እንደነበርም ተናግረዋል...
ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 9ኛ ቀኑን በያዘው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያ በወንዶች የማራቶን ውድድር ተጨማሪ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
ሀንጋሪ ቡዳፔስት እያስተናገደችው ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ በልዑል ገብረ ሥላሴ አማካኝነት...








