በ23ኛው ዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል።
በዚህም በወንዶች ማራቶን
1ኛ አዲሱ ጎበና 2 ሰዓት ከ05 ደቂቃ ከ01 ሰከንድ
2ኛ ለሚ ዱሜቻ 2 ሰዓት ከ05 ደቂቃ ከ20...
በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከመቻል የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘጠነኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።9ሰዓት ባሕርዳር ከተማ ከሻሼመኔ ከተማ ጋር ይጫወታል።
የጣና ሞገዶቹ በስምንት ጨዋታዎች 17 ነጥቦችን...
በአውሮፓ ሀገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ የአሮን ዋን-ቢሳካን ኮንትራት በ12 ወራት አራዝሟል ሲል ሜይል ዘግቧል፡፡
የ31 ዓመቱ ግብጻዊ አጥቂ ሞሃመድ ሳላህ ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል፤ ነገር ግን እናት ክለቡ...
ቶትንሃም ፓፔ ማታር ሳረር ለስድስት ዓመት ተኩል በክለቡ እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈረመ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቶትንሃም ሆትስፐር አማካኝ ተጫዋቹ ፓፔ ማታር ሳረር በክለቡ ለስድስት ዓመት ተኩል እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈርሟል።
ተጫዋቹ በ2021 ለቶትንሃም ቢፈርምም በውሰት ውል ለፈረንሳዩ ሜትስ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና...
በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሠልጣኝነት አሰናበተ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ38 ዓመቱ ዋይኒ ሩኒ በእንግሊዝ ሻምፒዮንስ ሺፕ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የበርሚንግሃም ሲቲ ቡድን አሠልጣኝ ነበር፡፡
ሩኒ እኤአ ጥቅምት 11 ቀን 2023 ቡድኑን...