የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን መዘጋጀቱን አስታወቀ።

መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በዘንድሮው ዓመት 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ለማሰልጠን መዘጋጀቱን የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር አንበሳው እንየው ገለጹ። በየዘርፉ ተመልምለው ለስልጠና የሚገቡ ስፖርተኞች ለአራት ዓመታት ስልጠና የሚሰጣቸው መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ...

አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ለመምራት ተመረጡ።

መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 በኮቲዲቯር የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ በዋና ዳኝነት ለመምራት ተመርጠዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኮትዲቯሩን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ ሲያደርግ ነው ኢትዮጵያዊውን...

ዛሬ ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር ትጫወታለች።

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትጫወታለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከግብጽ ጋር ያደርጋል። የሁለቱ...

“ከአፍሪካ ዋንጫው ብንሰናበትም ግብፅን ለማሸነፍ በሙሉ አቅም እንጫወታለን” አሠልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2023 በኮትዲቫር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታውን የፊታችን አርብ ጳጉሜን 3 ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል። የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የቡድኑን ዝግጅት...

በ19ኛው የቡዳፒስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር...