ፍቅረማርያም ያደሳ በኦሊምፒክ ቦክስ ማጣሪያ ሁለተኛ ኾኖ አጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቦክስ ስፖርት ማጣሪያ ውድድር በ57 ኪሎ ግራም ፍቅረማሪያም ያደሳ ሁለተኛ ኾኖ አጠናቋል። ከናይጄሪያው ጆሽዋ ኦሞሌ ጋር የሦስት ዙር ፍልሚያ ቢያደርግም 3ለ2 በኾነ ውጤት...

“ሉሲዎቹ ከቡሩንዲ ጋር የሚያደረጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይካሄዳል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከቡሩንዲ ጋር የሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ኢትዮጵያ በሜዳዋ የምታደርገውን ጨዋታ በአዲስ አበባ አበበ...

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን መዘጋጀቱን አስታወቀ።

መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በዘንድሮው ዓመት 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ለማሰልጠን መዘጋጀቱን የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር አንበሳው እንየው ገለጹ። በየዘርፉ ተመልምለው ለስልጠና የሚገቡ ስፖርተኞች ለአራት ዓመታት ስልጠና የሚሰጣቸው መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ...

አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ለመምራት ተመረጡ።

መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 በኮቲዲቯር የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ በዋና ዳኝነት ለመምራት ተመርጠዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኮትዲቯሩን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ ሲያደርግ ነው ኢትዮጵያዊውን...

ዛሬ ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር ትጫወታለች።

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትጫወታለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከግብጽ ጋር ያደርጋል። የሁለቱ...