በበርሊን ማራቶን ትዕግሥት አሰፋ ክብረ ወሰን ሰበረች።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በበርሊን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ ክብረ ወሰኑን ሰበረች። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት ያሻሻለችው ክብረ ወሰን በብሪጅድ ኮስጊ በ2019 የችካጎ ማራቶን የተያዘውን ክብረ ወሰን ነው። ክብረ ወሰኑ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ከግብጹ አል አህሊ ጋር ይጫወታል።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በ2023/24 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ የግብጹ አል አህሊ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ 11 ጊዜ አሸናፊ በመኾን የተለየ ሥም እና ዝና...

“በአስቸጋሪም ኾኔታም ውስጥ ኾነን ሀገራችን እና ደጋፊዎቻችን የሚያኮራ ውጤት እናስመዘግባለን” አሠልጠኝ ደግአረገ ይግዛው

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ሲሳተፍ በታሪኩ የመጀመሪያ ቢኾንም እያስመዘገበ ያለው ውጤት ግን ተስፋ የሚጣልበት እና ሀገርን የሚያኮራ እንደኾነ ይነገራል፡፡ እንደ አህጉራዊ የእግር ኳስ መሥራችነታቸው ከክለብ እስከ ብሔራዊ ቡድን ውጤት ርቆበት...

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከቡርንዲ አቻው ጋር ይጫዎታል፡፡

አዲስ አበባ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2024 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል። የሁለቱ ሀገራት እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ቀድመው በደረሱት ስምምነት መሠረት...