የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል።
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ነገ ይጀመራል፡፡
የፕሪሚየር ሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርጉት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲኾን ጨዋታው 9 ሰዓት ላይ ይጀመራል፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ሲዳማ ቡና...
ጊዮርጊስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በካይሮ ያደርጋል
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አሸናፊው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የ2023/24 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከግብጹ አል አህሊ ጋር ዛሬ ያከናውናል።
የሁለቱ ክለቦች...
ለማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ አቀባበል ተደረገላት።
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርሊን ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን በማሻሻል ያሸነፈችው አትሌት ትዕግስት አሰፋ አቀባበል ተደርጎላታል።
አትሌት ትዕግስት አሰፋ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የበባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና...
“በሻምፒዮናው ለሀገራችን የተሻለ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅተናል” አትሌቶች
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮና የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ማድረጋቸውን በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ገልጸዋል።
በሻምፒዮናው ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ትናንት ማምሻውን...
የባሕር ዳር ከነማ ለመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዝያ ያቀናል፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጠንካራ ፉክክር በማድረግ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ባሕር ዳር ከነማ በአህጉራዊ መድረክ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተጫወተ ነው፡፡
በአፍሪካ የኮንፌደሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ውድድር እያካሄደ ያለው...








