በላቲቪያ ሪጋ የሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ዛሬ ይጀመራል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሰባት ሴት እና በስድስት ወንድ ተጠባቂ አትሌቶች የምትሳተፍበት የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ኢትዮጵያን...

የጣና ሞገዶቹ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ በ2023/24 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ 60 ሺህ ተመልካች በሚያስተናግደው...

የመጀመሪያው የዓለም የጎዳና ላይ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ በላቲቪያ ሪጋ ይካሄዳል

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አትሌቲክስ ከቡዳፔስት የዓለም ቻምፒዮና ማግስት ፊቱን ወደ ዓለም የጎዳና ላይ ውድድር መልሷል። በላቲቪያ ሪጋ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድሮች ቻምፒዮ ነገ ይካሄዳል። ውድድሩ በ9 ርቀቶች...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ነገ ይጀመራል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርጉት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲኾን ጨዋታው 9 ሰዓት ላይ ይጀመራል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ሲዳማ ቡና...

ጊዮርጊስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በካይሮ ያደርጋል

ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አሸናፊው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የ2023/24 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከግብጹ አል አህሊ ጋር ዛሬ ያከናውናል። የሁለቱ ክለቦች...