የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ። ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎችን እያከናወነ ያለው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ከ ምድብ 5 እስከ 8 የሚካሄዱ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። የአምናው የዋንጫ ባለቤት ማንቸስተር...

ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስገረመ ያለው ኮከብ።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦልድትራፎርድ አሁንም እየተዘመረለት ነው ፤ ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስጨበጨ ያለ ኮከብ - ክሪስቲያኖ ሮናልዶ። አበቃለት ሲባል የጎመራው የኳስ ባለውለታ እግር ኳስን በልፋቱ ነግሶበታል ይሉታል ብዙዎች።...

በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በላቲቪያ ሪጋ በተካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፈው እና ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ማለዳ ሀገሩ ሲገባ ደማቅ አቀባበል...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በተካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የላቀ ውጤት ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ እውቅና እና ሽልማት ተበረከተለት። በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በተስተናገደው የላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ...

በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ፍሬወይኒ ኃይሉ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!