ሰብዓዊ ድጋፍን ዓላማ ያደረገ የሕጻናት ሩጫ መዘጋጀቱን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ በአፋር እና በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉና ችግር ላይ የሚገኙ ሴቶችን መልሶ ለማቋቋም ያለመ የሕጻናት ሩጫ እደሚያካሂድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ገለጸ።
የሕጻናት ሩጫው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ...
የዓለም ዋንጫ ዳግም በአፍሪካ ምድር ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2030 እኤአ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ በሦስት አህጉር በሚገኙ ስድስት ሀገራት እንደሚካሄድ የዓለምአቀፉ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የዓለም ዋንጫም ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ በአፍሪካ ምድር ለመካሄድ ተቃርቧል።
ሞሮኮ ፣ ፖርቹጋል እና...
ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስገረመ ያለው ኮከብ።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦልድትራፎርድ አሁንም እየተዘመረለት ነው ፤ ስለ እግር ኳስ ብዙ በማይወራለት ምድር ኾኖም ዓለምን እያስጨበጨ ያለ ኮከብ - ክሪስቲያኖ ሮናልዶ።
አበቃለት ሲባል የጎመራው የኳስ ባለውለታ እግር ኳስን በልፋቱ ነግሶበታል ይሉታል ብዙዎች።...
በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በላቲቪያ ሪጋ በተካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፈው እና ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ማለዳ ሀገሩ ሲገባ ደማቅ አቀባበል...