ቅዱስ ጊዬርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን በድል ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ አድርጎ 4 ለ1 አሸንፏል። አማኑኤል ኤርቦ፣ አቤል ያለው ፣ተገኑ ተሾመ፣ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች የኾነው ዳንኤል ደምሱ በራሱ ግብ ላይ ለፈረሰኞቹ ግብ...

በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው።

ባሕርዳር፡ መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ጪሚድሳ ደበሌ ሁለተኛ...

ፋሲል ከነማ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት አጠናቋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ከነማ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪውን ጨዋታ ከሃዋሳ ከነማ ጋር አድርጎ በአቻ ውጤት አጠናቋል። ዓጼዎቹ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ለእረፍት...

በስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ በርከት ያሉ ጨዋታዎችን ሲየያስተናግድ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል። ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው...

ሉሲዎቹ ከኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ጋር አቻ ተለያዩ።

ባሕር ዳር: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢኳቶርያል ጊኒ ከ ኢትዮጵያ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በኢኳቶሪያል ጊኒ ዋና ከተማ ማላቦ ስታዲየም በተካሄደው...