የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ከ ጥቅምት 1 ጀምሮ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ነገ ሐሙስ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።
ቀን 9፡00ሰ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ይገናኛሉ። ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያ ጨዋታቸው ሦስት ነጥብ ያሳኩ ሲኾን...
ኤደን ሀዛርድ ጫማ ሰቀለ።
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቸልሲ እና የሪል ማድሪድ የመስመር ተጫዋት የእግር ኳስ ጨዋታ ሩጫውን ማቆሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
የ32 ዓመቱ ሀዛርድ እ.ኤ.አ በ2019 ነበር ሪያል ማድሪድን በ89 ሚሊዮን ፓውንድ የተቀላቀለው፡፡
ሀዛርድ በ16 ዓመታት የክለብ ቆይታው...
“በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን ውጤት ለማሰመዝገብ በቅንጂት መሥራት ያስፈልጋል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የሥራ መመሪያን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ተገኝተዋል። አሠልጣኞችና የክልል...
ቅዱስ ጊዬርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን በድል ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ አድርጎ 4 ለ1 አሸንፏል።
አማኑኤል ኤርቦ፣ አቤል ያለው ፣ተገኑ ተሾመ፣ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች የኾነው ዳንኤል ደምሱ በራሱ ግብ ላይ ለፈረሰኞቹ ግብ...
በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው።
ባሕርዳር፡ መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡
በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡
አትሌት ጪሚድሳ ደበሌ ሁለተኛ...








