ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይገናኛሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል። የሊጉ 2ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐ ግብር ዛሬ...

ተጠባቂው የስፔን እና የስኮትላንድ ጨዋታ በስፔን አሸናፊነት ተቋጭቷል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፖ የወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት ትናንት ሐሙስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል። በዚህም መሠረት ስፔን ስኮትላንድን 2 ለ 0 ረትታለች። ➡ ላቲቪያ አርሜኒያን 2 ለ 1 ➡ኖርዌይ ቆጵሮስን...

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል። አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ...

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሊጉ 2ኛ ሳምንት መርኃ ግብር አካል የኾኑ ጨዋታዎች በዕለተ አርብ፣ ቅዳሜና እሑድ ይደረጋሉ። አርብ ቀን 9፡00 ሀምበሪቾ ዱራሚ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፤ 12:00 ደግሞ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። በመጀመሪያው ሳምንት መርኃ...

በዩሮ 2024 የስፔንና ስኮትላንድ የማጣሪያ ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን ለሚዘጋጀው የዩሮ 2024 ዋንጫ ለማለፍ በርካታ ሀገራት ዛሬ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ያደርጋሉ፡፡ ዛሬ ሐሙስ ከሚደረጉ ማጣሪያ ግጥሚያዎች መካከል ስኮትላንድ ወደ ስፔን ተጉዛ በስታዲየም ኢስታዲዮ ዴ ላ...