አትሌት አልማዝ አያና በህንድ የግማሽ ማራቶን ሩጫን አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በህንድ በተካሄደው የዲልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና አሸንፋለች።
አትሌት አልማዝ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል።
አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኃላ ወደ ዓለም አቀፍ...
ሉሲዎቹ ከኢኳቶርያል ጊኒ አቻቸው ጋር ይጫወታሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ኢኳቶርያል ጊኒ ዛሬ ከቀኑ 9፡30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ።
ከሳምንት በፊት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ማላቦ...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አካል የኾኑ ሁለት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል።
በመጀመሪያው ሳምንት በኢትዮጵያ መድን 3 ለ 2 የተረታው የጣናው...
የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ በመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች እና አሠልጣኝ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የመስከረም ወር ምርጦች ሲታወቁ የቶትንሃሙ አሠልጣኝ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ አሸናፊ ኾነዋል። የቶትንሃም አምበል ሰን ሁንግ ሚን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል።
ሰን በመስከረም ወር በቶትንሃም ባደረጋቸው አራት...
“የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በጠንካራ ፉክክር ማራኪ የእግር ኳስ ጨዋታ የሚታይበት ይኾናል” የምንጊዜም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አዘጋጅነት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከጥር 13 እስከ የካቲት11/2024 እንደሚካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለታል። 24 ሀገራትም በስድስት ምድብ መደልደላቸው ይፋ ተደርጓል።
በምድብ ሦሥት ...








