የጣና ሞገዶቹ መድንን አሸነፉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሞገዶቹ መድንን በማሸነፍ ድል ቀንቷቸዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተገናኙት ባሕር ዳር ከተማ እና መቻል በባሕር ዳር 2 ለ 1...
አትሌት መሠረት በለጠ የአምስተርዳም ማራቶንን አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲነም ደረጃ በተሰጠው በዚህ ውድድር መሠረት በለጠ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ 21ሴኮንድ በኾነ ሰዓት አሸንፋለች።
መሠረት ያሸነፈችው የግሏን ምርጥ ሰዓት ከሁለት ደቂቃ በላይ በማሻሻል ነው። በጥር ወር በዶሃ...
አትሌት አልማዝ አያና በህንድ የግማሽ ማራቶን ሩጫን አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በህንድ በተካሄደው የዲልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና አሸንፋለች።
አትሌት አልማዝ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል።
አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኃላ ወደ ዓለም አቀፍ...
ሉሲዎቹ ከኢኳቶርያል ጊኒ አቻቸው ጋር ይጫወታሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ኢኳቶርያል ጊኒ ዛሬ ከቀኑ 9፡30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ።
ከሳምንት በፊት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ማላቦ...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አካል የኾኑ ሁለት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል።
በመጀመሪያው ሳምንት በኢትዮጵያ መድን 3 ለ 2 የተረታው የጣናው...