ፋሲል ከነማ ከሲዳማ ቡና፣ ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ ዛሬ ይጫወታሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይካሄዳሉ።
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ እንዲሁም 12...
ጆሴ ሞሪንሆ ሮማንሊለቁ መኾናቸው ተሰማ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖርቹጋላዊ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ በ2024 (እ.አ.አ) ከጣሊያኑ ክለብ ሮማ ጋር የነበራቸው የሦስት ዓመት ኮንትራት ውል የሚጠናቀቅ ይኾናል፡፡
ይህን ተከትሎም ክለቡ ሮማ ስለ ኮንትራት ማራዘሚያ ከሰሞኑ ጠይቋቸው ነበር፡፡ እሳቸውም...
በ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምድብ ሦስት ማልታ ከዩክሬን፣ ከምድብ ሰባት ሊቱኒያ ከሀንጋሪ፣ ሰርቢያ ከሞንቴኔግሮ ፣ከምድብ ስምንት ፊንላንድ ከካዛኪስታን ይጫወታሉ።
በተለይ በምድብ ሦስት የተደለደሉት እንግሊዝ እና ጣልያን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት...
በሰላም እጦት ምክንያት ለመበተን ተዳርገናል ሲሉ የጉና አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት ምክንያት ለመበተን ተዳርገናል ሲሉ የጉና አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች ገልጸዋል። በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የሰላም እጦት እያሳያቸው ያሉ ምልክቶች ሰላም ከሌለ ምንም እንደማይኖር...
ኢትዮጵያ ኢኳቶርያል ጊኒን 4 ለ1 አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያ ኢኳቶርያል ጊኒን 4ለ1 በኾነ ውጤት ረትታለች፡፡
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ...