በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እና ማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ የእግር ኳስ ታሪክ የሠሩት ሰር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በድፍን እንግሊዝ እና በአድናቂዎቹ ዘንድ "ቦብ" በሚል የሚቆላመጡት ቻርልተን ለማንችስተር ዩናይትድ ክለብ ለ17 ዓመታት ተጫውተዋል። በ606 ጨዋታዎች 199 ግቦችን አስቆጥረዋል። ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋርም የሊግ ፣...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሲቀጥል የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ያስተናግዳል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ባሕር ዳር ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ፊልሚያ ተጠባቂ ነው። የጣና ሞገዶቹ ቀደም ብለው ባደረጓቸው ሁለት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ...

“207ኛው የለንደን ደርቢ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ መልስ የአውሮፓ ሊጎች በዚህ ሳምንት ይቀጥላሉ፡፡ በተለይም በአምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በሳምንቱ ትኩረትን የሚስቡ መርሐ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡ 9ኛው ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ...

የአፍሪካ ክለቦች ሊግ ዛሬ ይጀመራል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ክለቦች ሊግ በአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ከቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ውድድሮች በተጨማሪ ትላልቅ ክለቦች እንዲሳተፉበት የተዘጋጀ ነው። በዛሬው ምሽት መርሐ ግብር የታንዛኒያው ሲምባ በሜዳው 60 ሺህ ተመልካች...

ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ። ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸንፏል። በአዳማ ከተማ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን ሻሸመኔ...