የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ስምንት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉ ቡድኖች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎችም ይጠበቃሉ።
የሞት ምድብ በተሰኘው ምድብ ስድስት የእንግሊዙ ኒውካስትል ዩናይትድ ከጀርመኑ ቦሪሲያ ዶርትመንድ ፤ የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከ ጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ይጫወታሉ።
ምድቡን በሁለት ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፕሪምየር ሊጉ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ ከሲዳማ ቡና ፤ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያደርጉት ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡
ቀን 9...
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ ዛሬ ማታ ይገናኛሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድብ አንድ የተደለደሉት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮፕንሀገን ዛሬ ምሽት 1:45 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
በተለይ የጀርመኑ ባየር ሙኒክ ከቱርኩ ጋላታሳራይ 52 ሺህ 600 ተመልካቾችን በሚይዘው...
ስመ ገናናነቱን ያጣው አያክስ አሠልጣኙን አሰናበተ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአያክስ አምስተርዳም ክለብ ከውጤት ማሽቆልቆል ጋር በተያያዘ ከአሠልጣኝ ሞሪስ ስቴጅ ጋር የነበረውን ውል ማቋረጡን አስታውቋል።
በኔዘርላንድ ሊግ ኢሬዲቪዚ ታሪክ የአያክስ ክለብ ሰላሳ ስድስት ጊዜ በማሸነፍ ባለደማቅ ታሪክ ነው፡፡...
ኢትዮጵያውያን እጩ በኾኑበት የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ኬንያዊቷ አትሌት በሕዝብ ድምጽ እየመራች ነው።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን በድል ላኮሩ አትሌቶች ቀላል ውለታ ብንውልስ?!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም አትሌቲክስ ተቋም የዓመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዓመቱ አስደናቂ አቋም ያሳዩ አትሌቶች በተካተቱበት የሴቶች ምርጥ እጬ ኢትዮጵያውያኑ...








