የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን በሞሮኮ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሦስት ዓመታት በኃላ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ለሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሕዳር ወር ላይ ጨዋታውን ማድረግ ይጀምራል። በምድብ አንድ የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ሕዳር አምስት...

በፊፋ ፕሬዚዳንት ላይ የቀረበው ክስ ተዘጋ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የስዊዘርላንድ ዐቃቢ ሕግ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ያላግባብ በመጠቀም ፣ መንግሥታዊ ምስጢሮችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጠርጥሮ ያቀረበውን ክስ...

ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደሃያ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመለስ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማንቸስተር ዩናይትድ ዴቪድ ደሃያን መልሶ ለማስፈረም ተቃርቧል ተብሏል። ደይሊ ሜይል የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ማንቸስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ መልሰው ለማስፈረም የፈለጉት ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሪ ኦናናን በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ስለሚያጡት...

ባሕር ዳርን ከወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ያገናኛል፡፡ በሦስት ሳምንታት ጨዋታዎች አምስት ነጥብ የሰበሰቡት ሀዋሳዎች አንድ ጨዋታ ብቻ አሸንፈዋል፡፡ በአንጻሩ በሁለት ጨዋታዎች...

“አፍሪካ ከቅኝ ተገዥነት ቀንበር እንድትላቀቅ የጀግናው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና ተጫውቷል”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኀይለሥላሤ እ.ኤ.አ በ1924 የአውሮፓን ሀገራት በተለይም ፈረንሳይን እየጎበኙ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታዲያ ስምንተኛው ዓለም አቀፍ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በፓሪስ ከተማ እየተካሄደ...