በሰቆጣ ከተማ ሱሰኝነትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመገንባት ያለመ የሩጫ ውድድር ተካሄደ።
ሰቆጣ፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ በሴቭ ዘችልድረንና በቅሸነ ቲያትርና ፕሮዳክሽን ትብብር የተዘጋጀው "እኔ እራሴንና ሀገሬን ከሱስ እታደጋለሁ" በሚል መሪ መልእክት 5ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሩጫ እየተካሄደ ነው።
በውድድሩም...
ከ5 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት የሩጫ ውድድር በሰቆጣ ከተማ ተካሄደ።
ሰቆጣ፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ በሴቭ ዘችልድረንና በቅሸነ ቲያትርና ፕሮዳክሽን ትብብር የተዘጋጀው "እኔ እራሴንና ሀገሬን ከሱስ እታደጋለሁ" በሚል መሪ መልእክት 5ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሩጫ ተካሂዷል።
በውድድሩም ከ5...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን በሞሮኮ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሦስት ዓመታት በኃላ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ለሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሕዳር ወር ላይ ጨዋታውን ማድረግ ይጀምራል። በምድብ አንድ የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ሕዳር አምስት...
በፊፋ ፕሬዚዳንት ላይ የቀረበው ክስ ተዘጋ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የስዊዘርላንድ ዐቃቢ ሕግ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ያላግባብ በመጠቀም ፣ መንግሥታዊ ምስጢሮችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጠርጥሮ ያቀረበውን ክስ...
ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደሃያ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመለስ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማንቸስተር ዩናይትድ ዴቪድ ደሃያን መልሶ ለማስፈረም ተቃርቧል ተብሏል።
ደይሊ ሜይል የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ማንቸስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ መልሰው ለማስፈረም የፈለጉት ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሪ ኦናናን በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ስለሚያጡት...