ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ አመሩ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሉሲዎቹ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል።
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከናይጄርያ ጋር ለሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ጀምረዋል።
ከ4፡40 ሰዓት በረራ በኋላም አቡጃ ናምዲ አዚክዌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ...
ኤል ክላሲኮ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት ተጠብቆ የነበረው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቋል
በስፔን ላሊጋ ባርሴሎናን ከሪያል ማድሪድ ያገናኘው ጨዋታ በማድሪድ የበላይነት ተጠናቋል።
ባርሴሎና የመጀመሪያውን የጨዋታ አጋማሽ ...
መርሕ የጣሱ ተጫዋቾች መቀጣታቸው ተሰማ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የእግር ኳስ ማኀበር ፊፋ "የስፖርት ማዘውተሪያዎች መዝናኛ እንጅ የመቋመሪያ ሥፍራዎች አይደሉም" የሚል መርህ አለው። በፊፋ ሕግ መሠረት አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች በምንም መልኩ ሲቆምርም ኾነ...
ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በኾነ ውጤት አሸንፏል።
አማኑኤል ገ/ሚካኤል በ54 ኛው እና
80ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች...
የእግር ኳስ ባላንጣነት መለኪያው “ኤል ክላሲኮ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እግር ኳስ የሰላም ስፖርት ነው። ፉክክሩ ፣ እልሁ እና ባላንጣነቱ በ90 ደቂቃ ሜዳ ላይ የሚጠናቀቅ ቢኾንም ነገር ግን በአንዳንድ ግጥሚያዎች ይሄ አይሠራም። ኤል "ክላሲኮ"ሪያል ማድሪድን ከባርሴሎና የሚያገናኘው ጨዋታ...