ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ከቼልሲ የመሰናበት አደጋ ተጋርጦባቸዋል።

ባሕርዳር: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቼልሲ በፕሪሜየር ሊጉ በወልቭስ መሸነፉን ተከትሎ አሠልጣኙ አጣብቂ ውስጥ ገብተዋል። የለንደኑ ክለብ በሜዳው 4ለ2 መሸነፉን ተከትሎ የክለቡ አመራሮች አርጀንቲናዊውን አሠልጣኝ በሌላ ለመተካት ውሳኔ ላይ መድረሳቸውን ቶክ...

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ።

ባሕርዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚዎችን የሚለዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይከናወናሉ።ምሽት 2ሰዓት በሚጀምር ጨዋታ ናይጀሪያ ከአንጎላ ይጫወታሉ።የናይጀሪያ ብሔራው ቡድን በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካሜሮንን በማሸነፍ ነው ለሩብ ፍጻሜ የበቃው። የአንጎላ...

ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው...

ዚነዲን ዚዳን የአልጄሪያን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን እንዲያሠለጥን ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ድንቅ ተጫዋች ፈረንሳዊው ዚነዲን ዚዳን በቅርቡ ከአልጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ኀላፊነታቸው በለቀቁት ጃሜል ቤልማዲ ምትክ ቡድኑን እንዲያሠለጥን ከአልጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ ቀርቦለታል፡፡ ቤልማዲንን ለመተካትም...

ባሕርዳር ከተማ ከንግድ ባንክ ተጠባቂው የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።

በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።ባሕርዳር ከተማ ከንግድ ባንክ 9 ሰዓት፣አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ደግሞ 12 ሰዓት ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ናቸው። አምና የፕሪሜየር ሊጉ ድምቀት የነበሩት የጣናሞገዶቹ አጀማመራቸው የተሻለ ስለነበር በዓምና ጥንካሪያቸው ናቸው ለማለት...