የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫወቾች ይፋ ኾኑ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ29ኛ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የአመቱ ኮከቦች ምርጫ እ.ኤ.አ ታህሳስ 11 በሞሮኮ ማራካሽ ይከናወናል።
ካፍ ለዓመቱ ኮከቦች ምርጫ 30 እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በ2023 የኳታር ዓለም ዋንጫ ዓለምን ያስገረመው የአህጉሩ ምርጥ ብሔራዊ...
“ጥሩ ተሸናፊዎች ከመጥፎ አሸናፊዎች የበለጠ ክብር አላቸው” ፊፋ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) በርካታ የሥነ ምግባር ሕጎች አሉት፡፡ ከሕጎቹ አንዱ የእግር ኳስ የመጫዎቻ ሜዳዎች ሰላማዊ ብቻ መኾን እንዳለባቸው ግዴታ ያስቀምጣል።
ሰላማዊ የእግር ኳስ ጨዋታ ደግሞ የስፖርት...
ሉሲዎች የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ በአቡጃ ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2024 ኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ከናይጀሪ ጋር ይካሄዳል።
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ እንደሚያመለክተው ጨዋታው ምሽት12 ሰዓት ላይ በአቡጃ አቢዮላ...
ሊዮኔል ሜሲ ለስምንተኛ ጊዜ የባሎን ደ’ኦር አሸናፊ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፖሪስ በተካሄደው የሽልማት መርሐ ግብር የየዘርፉ ምርጦችም ተለይተዋል። በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ የተካሄደውን የ2023 የባሎን ደ’ኦር ሽልማት ባለፈው ዓመት ሀገሩ አርጀንቲን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገው መሲ...
ከቅርጫት ኳስ ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ማጂክ ጆንሰን የፎርብስ መጽሔት ያላቸው ሀብት የቢሊየነርነት ደረጃ ላይ እንዳስቀመጣቸው አስነብቧል፡፡
መጽሔቱ የጆንሰንን የሀብት መጠን 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል።
ጆንሰን በተለያዩ የስፖርት ክለቦች...








