የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ዩጋንዳ አቀና።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ዩጋንዳ አቀንቷል።
ውድድሩ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 24 እስከ ህዳር 6 ይካሄዳል። የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚሳተፈው...
ከቅርጫት ኳስ ተጫዋችነት እስከ ዝነኛ የዓለም ዋንጫ ዳኛነት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተወለደችው እ.ኤ.አ በ1988 በሩዋንዳ ምዕራባዊ ግዛት ሩሲዚ በተባለ ከተማ ነው ፤ ሳሊማ ሙካንሳንጋ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሴት ዳኛ።
በትውልድ መንደሯ በበርካታ ሰዎች የቅርጫት ኳስ ጨዋታን ይዘወተራል ፤ በወቅቱ ሳሊማ ኳስ ታቀብል...
የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫወቾች ይፋ ኾኑ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ29ኛ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የአመቱ ኮከቦች ምርጫ እ.ኤ.አ ታህሳስ 11 በሞሮኮ ማራካሽ ይከናወናል።
ካፍ ለዓመቱ ኮከቦች ምርጫ 30 እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በ2023 የኳታር ዓለም ዋንጫ ዓለምን ያስገረመው የአህጉሩ ምርጥ ብሔራዊ...
“ጥሩ ተሸናፊዎች ከመጥፎ አሸናፊዎች የበለጠ ክብር አላቸው” ፊፋ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) በርካታ የሥነ ምግባር ሕጎች አሉት፡፡ ከሕጎቹ አንዱ የእግር ኳስ የመጫዎቻ ሜዳዎች ሰላማዊ ብቻ መኾን እንዳለባቸው ግዴታ ያስቀምጣል።
ሰላማዊ የእግር ኳስ ጨዋታ ደግሞ የስፖርት...
ሉሲዎች የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ በአቡጃ ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2024 ኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ከናይጀሪ ጋር ይካሄዳል።
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ እንደሚያመለክተው ጨዋታው ምሽት12 ሰዓት ላይ በአቡጃ አቢዮላ...